በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለስልጣን “ታማኝ ግብር ከፋይ ብርቱ የልማት አርበኛ ነው” በሚል መሪ ቃል ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና የሚሰጥ መድረክ እየተካሄደ ነው
በ2016 የግብር ዘመን ግብርን በታማኝነት ለከፈሉ ታማኝ የግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ይሰጣል ነው የተባለው ፡፡
በመድረኩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል ፡፡
ዘጋቢ፡ቤቴልሄም ለገሰ
More Stories
የማር ምርት እጅግ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ በጎምቦራ ወረዳ በንብ ማነብ ስራ የተሠማሩ አርሶአደሮች ተናገሩ
ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሰ የግብርና ልማት ላይ አደጋ እንዳያስከትል ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ተገለጸ
የገጠር ኮሪደር ኤኒሼቲቭ የገጠርሪቱን ኢትዮጵያ አኗኗር ዘይቤ በእጅጉ የሚያዘምን መሆኑ ተገለጸ