2ኛው የየም ዞን ስፖርት ሻምፕዮና በሣጃ ከተማ እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) 2ኛው የየም ዞን ስፖርት ሻምፕዮና በልዩ ልዩ ስፖርታዊ ውድድሮች በዞኑ ዋና ከተማ ሣጃ መካሄድ ጀምሯል።
ስፓርታዊ ውድድሩ ከሚያዝያ 25 እስከ ግንቦት 03/2017 ድረስ እንደምካሄድ ከዞኑ ስፖርት መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ዘጋቢ፡ ማሙዬ ፊጣ – ከወልቂጤ ጣቢያችን

More Stories
ሀዋሳ ከተማ ጌታነህ ከበደን አስፈረመ
1 ሺህ 47 ማልያዎችን የሰበሰበው የሊቨርፑሉ ደጋፊ
አርሰናል ማክስ ዶውማንን በሻምፒዮንስ ሊጉ ስብስብ አካተተ