በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስቴር ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ የተመራው የጎፋ ዞን ህዝብ ተወካይ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኋላፊዎች ልዑክ ጎፋ ዞን ገብቷል
ልዑካኑ ወደ ጎፋ ዞን ሲደርስ በዞኑ ከፍተኛ አመራሮችና ባካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስቴር ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ የተመራው የጎፋ ዞን ህዝብ ተወካይ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኋላፊዎች ልዑክ ጎፋ ዞን እየተገነቡ የሚገኙ ልማታዊ ሥራዎችን ጎብኝቷል።
የህዝብ ተወካይ አመራሮቹ በዞኑ በሚኖራቸው ቆይታ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮችና የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በመልአካም አስተዳደር ልማታዊ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
ዘጋቢ: አወል ከድር – ከሳውላ ጣቢያችን
More Stories
አጋር ድርጅቶች ለጤና ሥርዓት መሻሻልና ልምድ ልውውጥ የላቀ ሚና አላቸው
የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች የህዝብን ጥያቄ ሊመልስ በሚችል መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የሀዲያ ዞን ምክር ቤት አበላት ገለጹ
ምክር ቤቶች ለህዝብ የልማት ተጠቃሚነት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ የምዕራብ ኦሞ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ