የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ለስራ ጉብኝት ኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ ገቡ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ለስራ ጉብኝት ኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ ገቡ

ርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልዑካን ቡድን ወደ አካባቢው ሲደርስ በኣሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም አታ፤የክልልና የዞኑ አመራሮች እና ሌሎችም አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ዘጋቢ: ተመስገን አበራ – ከጂንካ ጣቢያችን