ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን በመገንባት ላይ የሚገኘውን የሞርካ ዋጫ ግርጫ መንገድ እየጎበኙ ይገኛሉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን በመገንባት ላይ የሚገኘውን የሞርካ ዋጫ ግርጫ መንገድ እየጎበኙ ይገኛሉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን በመገንባት ላይ የሚገኘውን የሞርካ ዋጫ ግርጫ መንገድ እየጎበኙ መሆኑን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ከጉብኝቱ በተጨማሪ የመንገድ ግንባታዉ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በሚያስችል ጉዳዮች ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር በዲታ ወረዳ የሚመክሩ ይሆናል።