የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ10ኛ ጊዜ ያስተማራቸውን የሕክምና ዶክተሮችን እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል።

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ10ኛ ጊዜ ያስተማራቸውን የሕክምና ዶክተሮችን እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል።

በዕለቱ ከሕክምናና ጤና ምሩቃን ባሻገር በሌሎች የትምህርት መስክ ትምህርታቸውን የተከታተሉ1 ሺ 29 የቅድመና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ተመርቀዋል፡፡

ዩኒቨርስቲው ዛሬ ለ38 ኛ ዙር ሲያስመርቅ በአጠቃላይ 82ሺ544 ምሁራንን በማብቃት ለሃገር ልማት የድርሻውን መወጣቱ ታውቋል።

ዘጋቢ: አሰግድ ተረፈ ከአርባ ምንጭ ጣቢያችን