በዚህም መሰረት፡-
1- ኦላዶ ኦሎ – የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
2- ዶ/ር ቦጋሌ ቦሼ – የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ
3- ፈቃዴሥላሴ ቤዛ – የፕላን ቢሮ ኃላፊ
4- ኤካል ነትር ኤኬንጎ – የፕሬዚዳንቱ የመሰረተ ልማት ዘርፍ አማካሪ
5- ዶ/ር ብርሃኑ ጌቦ – በትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የትራንስፖርት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
6- ሃልጌዮ ጂሎ – በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
7- እታገኝ ኃ/ማሪያም – በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የሚዲያ ሞንተሪንግ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
8- ተፈሪ ሜንታ – በመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
9- አርሻሎ አርከል – በሰላምና ፀጥታ ቢሮ የግጭት አፈታትና መከላከል ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
10- ዘርፉ አጥናፉ – የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ
11- ታምራት አሰፋ – በፖሊስ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት የኢኮኖሚ ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር
12- ተገኑ ግርማ – በፖሊስ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት የማህበራዊ ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር
13- ጎበዜ ጎአ – በፖሊስ ጥናት ኢንስቲትዩት ጥናትና ምርምር የመልካም አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር
14- አሰፋ ወዳጆ – በፖሊስ ጥናት ኢንስቲትዩት ጥናትና ምርምር የፖሊስ አስተምሮት እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር
15- መስከረም ማልጌ – በመንግስት ተጠሪ ጽ/ቤት የሰዉ ሃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ
16- ዘላለም ዘርሁን – በመንግስት ተጠሪ ጽ/ቤት ምክትል ዘርፍ አማካሪ
17- ዶ/ር ጌትነት በጋሻዉ – በንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የሬጉላቶሪ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
18- መልካሙ ቶንቼ – የንግድና ገበያ ልማት አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
19- አጉኔ አሾሌ – በጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
20- ብርሃኑ ጅፋሬ – በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
21- አፀደ አይዛ – የህብረት ሥራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
22- ሣሙኤል ፎላ – የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር
23- ሄለን ዮሐንስ – የማዕድን እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
24- አድማሱ ባላ – የመንገዶች ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅና የመንገድ ግንባታና ጥገና ዋና ሥራ ሂደት ባለቤት
25- ዘነበ ዛራ – የመንገዶች ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅና የግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ደጋፍ ሥራ ሂደት ባለቤት
26- ስማገኝ ዳንሳ – የመንገዶች ባለሥልጣን ልማት ዕቅድ ክትትልና ግብረመልስ ደጋፊ ሥራ ሂደት ባለቤት
27- አብዮት ሸጋ – የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኢንዱ/ት/ዘ/ምክትል ቢሮ ኃላፊ
ምንጭ፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት
More Stories
ሕዳር 29 የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በጋራ በመሆን በባህልና እሴቶቻቸው ደምቀው በአንድነት የሚያከብሩት ልዩ ቀን ነው – የኮሬ ዞን አስተዳደር
“የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ ተከበረ
የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር ለህዝቦች አንድነትና ልማት ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት ተገለፀ