የኢትዮጵያ  ስጦታ ለአለም

በሰብስቤ አደም

በእልፍ  የደለበ  ታሪክ ገድልና ድል  የምትታወቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ  በየክፍለ ዘመኑ ምዕራፎች  የተለኮሱ ጧፎች በተገለጡ ቁጥር ለአለም የሚያበሩ ክዋክብት ናቸው፡፡

በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ   ይቆጠራል  እንዲሉ በእልፍ የደለበ ታሪክ ገድልና ድል  የምትታወቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ  በየክፍለ ዘመኑ ምዕራፎች  የተለኮሱ ጧፎች በተገለጡ ቁጥር ለአለም የሚያበሩ ክዋክብት ናቸው፡፡

በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል እንዲሉ ሆነና ስላለን ስለነበረን ሁኔታ በውል ስላልተረዳነው ሀገራችንን በነባራዊ የቁስ መለኪያ በነ እንቶኔ ሚዛን ለክተን የሠጠናት የስልጣኔ ደረጃ ኢትዮጵያን የሚመጥን እንዳልሆነ ግልፅ ነው።

ኢትዮጵያን ለማወቅ ወደ ትናንት መመላለስ ግድ ይላል ወደ ትናንት ስንል እንደሚባለው በ3ሺህ አመታት ብቻ ወደ ተቀነበበው ታሪክ ማለቴ አይደለም ፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ ሚሊዮን አመታትን የሚሻገር በመሆኑ አርቀን መመልከት ይገባናል።

ኢትዮጵያ የሰውን ዘር ለአለም ያበረከትች የሰው ዘር ሚንጭ ናት የሰው ልጅ አመጣጡን ለማወቅ በሰው ልጅ ቅሪተ አካል ላይ ባደረገው ጥናት ያረጋገጠው ሀቅ በዓለማችን ላይ ከ3ሚሊዮን አመት በፊት የሰው ልጅ ይኖር የነበረው በኢትዮጵያ ነው፡፡

አለማቀፍ ጠበብት የህዋውን አለም ሚስጥራት ለማወቅ ባደረጉት ጥረት አያሌ እርምጃውችን መጓዝ ችለዋል።

ጣሊያናዊ የስነ-ፈለክ ተመራማሪ ጋሊሊዮ ጋሊሊ በሰራው ቴሌስኮፕ ስርአተ ፀሀይን ለማየት በጀመሩት ጥረት በዮሪ ጋጋሪ አሀዱ ያለው የህዋ ጉዞ በስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጁ ታግዞ በህዋ ላይ እስከመከተም ደርሰዋል። ግን ይህ ሁሉ የተራቀቀ እውቀት 14ኛው ክፍለ ዘመንን ያልተሻገረ እውቀት ሆኖ እናገኘዋለን። አኢትዮጵያ ይህንን ጥበብ ለአለም ያበረከተችው ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ300ዓመት በፊት ነበር እናማ የስነ ፈለክን አውቀት ለአለም ያበረከተችው ኢትዮጵያ ናት።

የቀደምት ስልጣኔ ባለቤት ኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት መመራት የጀመረችው ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ1856-700 ዓመተ ከለም ጊዜ ውስጥ ነው። ይህ ማለት የጥንት ስልጣኔ ምንጭ የሚባሉትነ እነ ግሪክን በ1000አመት ትቀድማቸዋለች።

የኪነ-ህንፃ  ጥበብብን  የዘመን  ቀመርን  የራሷ  ፊደልና  አሀዝን  አባይን  የሰውን  ልጅ  እኩልነትና  ነፃነትን  የአፍሪካ  ህብረትን ለአለም አበርካታለች ኢትዮጵያ።

የነፃነትና የአይበገሬነት ተምሳሌት ኢትዮጵያ ያላትን ሁሉ ያለስስት የሰጠች ከፊት ቀድማ ከኋላ የቀረች ሀገር ናት።

አዎ  ኢትዮጵያ አንድ ዘመን  ላይ በከፍታ  ላይ የነበረች  ቢሆንም  አንድ ቦታ ላይ  እንደተንሸራተተች  ግልፅ ነው ምናልባት  ድህነትና  የርስ  በእርስ  ጦርነት  ላለችበት  ችግሮች  መንስኤ  እንደሆኑ  ይገመታል።

ግን  አሁን የህዳሴ ዘመኗ የተቃረበ ይመስላል እየሆኑ ያሉትን  አንጃግራንጃዎች  ትተን  ባንድ  ከተሰለፍን  እኛም በተራችን  ታሪክ  መስራት  እንችላለን፡፡

ስላለን  ስለነበረን  ሁኔታ  በውል  ስላልተረዳነው  ሀገራችንን  በነባራዊ  የቁስ  መለኪያ  በነ እንቶኔ  ሚዛን  ለክተን የሠጠናት  የስልጣኔ  ደረጃ  ኢትዮጵያን  የሚመጥን  እንዳልሆነ  ግልፅ ነው።

ኢትዮጵያን  ለማወቅ  ወደ  ትናንት  መመላለስ  ግድ  ይላል  ወደትናንት  ስንል  እንደሚባለው  በ3ሺህ  አመታት  ብቻ ወደተቀነበበው  ታሪክ  ማለቴ  አይደለም  የኢትዮጵያ  ታሪክ  ሚሊዮን  አመታትን  የሚሻገር  በመሆኑ  አርቀን መመልከት ይገባናል።

ኢትዮጵያ  የሰውን  ዘር ለአለም  ያበረከትች  የሰው ዘር ሚንጭ ናት የሰው ልጅ አመጣጡን ለማወቅ  በሰው ልጅ ቅሪተ  አካል ላይ ባደረገው ጥናት ያረጋገጠው ሀቅ  በዓለማችን ላይ ከ3ሚሊዮን አመት በፊት የሰው ልጅ ይኖር የነበረው በኢትዮጵያ ነው፡፡

አለማቀፍ  ጠበብት  የህዋውን  አለም  ሚስጥራት  ለማወቅ  ባደረጉት  ጥረት  አያሌ  እርምጃውችን  መጓዝ  ችለዋል።

ጣሊያናዊ  የስነ-ፈለክ  ተመራማሪ  ጋሊሊዮ  ጋሊሊ  በሰራው  ቴሌስኮፕ  ስርአተ ፀሀይን  ለማየት በጀመሩት  ጥረት በዮሪ  ጋጋሪ  አሀዱ ያለው  የህዋ ጉዞ  በስፔስ  ሳይን ስ ቴክኖሎጁ  ታግዞ  በህዋ  ላይ  እስከመከተም  ደርሰዋል።

ግን ይህ ሁሉ የተራቀቀ  እውቀት  14ኛው  ክፍለ ዘመንን ያልተሻገረ እውቀት ሆኖ እናገኘዋለን። ኢትዮጵያ  ይህንን ጥበብ  ለአለም ያበረከተችው  ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ300ዓመት በፊት ነበር እናማ የስነ ፈለክን አውቀት ለአለም ያበረከተችው  ኢትዮጵያ ናት።

የቀደምት  ስልጣኔ  ባለቤት  ኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት መመራት የጀመረችው  ከክርስቶስ  ልደት  በፊት  ከ1856-700 ዓመተ  ከለም ጊዜ ውስጥ ነው። ይህ ማለት የጥንት ስልጣኔ  ምንጭ  የሚባሉትነ  እነ ግሪክን በ1000አመት ትቀድማቸዋለች።

የኪነ-ህንፃ  ጥበብብን  የዘመን  ቀመርን  የራሷ ፊደልና  አሀዝን  አባይን  የሰውን  ልጅ  እኩልነትና  ነፃነትን  የአፍሪካ ህብረትን  ለአለም  አበርካታለች  ኢትዮጵያ።

የነፃነትና  የአይበገሬነት  ተምሳሌት  ኢትዮጵያ  ያላትን  ሁሉ  ያለስስት  የሰጠች  ከፊት  ቀድማ  ከኋላ  የቀረች  ሀገር ናት።

አዎ ኢትዮጵያ  አንድ ዘመን  ላይ  በከፍታ  ላይ  የነበረች  ቢሆንም  አንድ ቦታ  ላይ  እንደተ ንሸራተተች  ግልፅ ነው ምናልባት  ድህነትና  የርስ በእርስ  ጦርነት  ላለችበት ችግሮች መንስኤ  እንደሆኑ ይገመታል።

ግን አሁን የህዳሴ ዘመኗ የተቃረበ ይመስላል  እየሆኑ  ያሉትን  አንጃግራንጃዎች  ትተን  ባንድ  ከተሰለፍን  እኛም በተራችን  ታሪክ  መስራት  እንችላለን፡፡ መልካም አዲሰ አመት !!!