በምክር ቤቱ የ2016 አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ የቀረበ ሲሆን በቀረበው የአፈፃፀም ሪፖርት እና ዕቅድ ዙሪያ ምክር ቤቱ አስተያየት በመስጠት በሙሉ ድምፅ አጽድቋል።
እየተካሄደ ባለው የሽግግር ምክርቤት መደበኛ ጉባኤ በዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተዘጋጀ ዶክመንተሪ ፊልም ለእይታ ቀርቦ አስተያየት ተሰጥቶበታል።
የባስኬቶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ፍሬው ፍሻለው የዞኑ አስተዳደር ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ማጠቃለያ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ለምክር ቤቱ ቀርቦ በሙሉ ድምፅ ጸድቋል።
ምክር ቤቱ የተለያዩ ሹመቶችንና የ2017 ረቂቅ በጀት ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።
ዘጋቢ: አወል ከድር – ከሳውላ ጣቢያችን
More Stories
ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
በ17 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የሞሪንጋ ጂን ባንክ ለማቋቋም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ