ዜና ምክር ቤቱ የአንድ አባል ያለመከሰስ መብት አነሳ ምክር ቤቱ የአንድ አባል ያለመከሰስ መብት አነሳ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የአቶ መዚድ ረሀማቶን ያለመከሰስ መብት በ3 ድምፅ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አንስቷል፡፡ አባሉ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ከባድ በመሆኑ ነው ብሏል የምክር ቤቱ የህግና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ። ዘጋቢ፡ ማሬ ቃጦ Continue Reading Previous በደቡብ ኦሞና ኣሪ ዞኖች መካከል የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተካሄደNext የመንግስትን ጠንካራና ደካማ ጎኖች በማሳየት ቅንጅታዊ አስራርን በመከተል ውጤታማ ሥራ መሰራት መቻሉ ተጠቆመ More Stories ዜና ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ ዜና ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው ዜና በ17 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የሞሪንጋ ጂን ባንክ ለማቋቋም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
More Stories
ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
በ17 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የሞሪንጋ ጂን ባንክ ለማቋቋም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ