የስቅለት በዓል በሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ገብርኤል ደብረ ምህረት ገዳም
ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የስቅለት በዓል በሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ገብርኤል ደብረ ምህረት ገዳም በጾም፣ በጸሎት እና ስግደት በእምነቱ ተከታዮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡
የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት እንዲሁም በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡
የስቅለት በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚታሰብበት ዕለት ሲሆን በእለተ አርብ ያያቸው የስቃይ፣ መከራና እንግልት ጊዜያት ስለ ፍጹም ፍቅር ሲል እንደሆነ ይታመናል፡፡
ዘጋ፡ ብዙነሽ ዘውዱ
More Stories
በዓሉ የብሔሮችና ብሔረሰቦችን ባህልና ፀጋዎች ለማስተዋወቅ የላቀ ሚና አለው
የቀቤና ልማት ማህበር (ቀልማ) የማህበረሰቡን ሁለትናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የያዛቸው ዋና ዋና ግቦች ለማሳካት በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ድርሻ ለመወጣት መዘጋጀታቸውን አባላቱ ገለጹ
የፀረ ተህዋሲያን መድሃኒቶች መላመድ ለሰው ልጆች ስጋት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ