ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ታላቁን የረመዳን ወር ለ30 ቀናት ዱኣ በማድረግ፣ በጾምና በሰላት ያሳለፈው ህዝበ ሙስሊሙ፥ ኢድ አልፈጥርን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ ነው።
1 ሺህ 445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ በወራቤ ስታዲየም ሲከበር የዕምነቱ ተከታዮች የኢድ ሰላት ስነ-ስርዓት በማካሔድ፥ ከቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ፣ ጎረቤቶቻቸው ጋር በመሆን በዓሉን በማክበር ላይ ናቸው፡፡
ዘጋቢ፡ ዘላለም ተስፋዬ

More Stories
አቶ ይሁን አሰፋ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ
አቶ መብራቴ ወልደማርያ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ተሾሙ
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን ያስገነባቸውን 100 መኖሪያ ቤቶችን ለኮንሶ ዞን ተፈናቃዮች በይፋ አስተላለፈ