አመራሮቹ የኢፍጣር ሥነ-ስርዓት አካሄዱ
ሀዋሳ: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራው የሱፐርቪዥን ቡድን በዱራሜ ከተማ የኢፍጣር ሥነ-ስርዓት አካሂዷል።
የኢፍጣር ሥነ-ስርዓቱን የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር፣ ከምባታ ዞን አስተዳደር እና ዱራሜ ከተማ አስተዳደር በጋራ በመሆን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ክላስተር አስተባባሪና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን መኖሪያ ቤት ተከናወኗል።
ዘጋቢ፡ ማሬ ቃጦ

More Stories
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው