በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ የፌደራሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በዳምቦያ ወረዳ የጥምር ግብርና ልማት ሥራን ጎበኘ

በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ የፌደራሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በዳምቦያ ወረዳ የጥምር ግብርና ልማት ሥራን ጎበኘ

ሀዋሳ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ የተመራ የፌደራሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን ዳምቦያ ወረዳ የጥምር ግብርና ልማት ሥራን ጎብኝቷል::

የሱፐርቪዥን ቡድኑ ከምባታ ዞን ዳምቦያ ወረዳ ሄጎ ቀበሌ በማር፣ በጥብቅ ደን፣ በዶሮ፣ በወተትና በጓሮ አትክልት ልማት ሥራ የተከናወኑ ተግባራትን ተመልክቷል::

ዘጋቢ፡ ማሬ ቃጦ