የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ከዞንና ከልዩ ወረዳ ስራ አስፈፃሚ አካላት ጋር በስራ አፈጻጸም ዙሪያ በጽህፈት ቤታቸው እየተወያዩ ነው
ሀዋሳ፡ መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ከዞንና ከልዩ ወረዳ ስራ አስፈፃሚ አካላት ጋር በስራ አፈጻጸም ዙሪያ በጽህፈት ቤታቸው እየተወያዩ ይገኛል።
ርዕሰ መስተዳድሩ እየተወያዩ የሚገኙት በክልሉ ሰላምና ጸጥታ፣ በግብርና እንዲሁም በገቢ አሰባሰብ፤ በተሰሩ ስራዎች ላይ ነው።
በአጀንዳዎቹ ላይ ጥልቅ ውይይት ከተደረገ በኋላ ቀጣይ አቅጣጫ ይቀመጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ ያመላክታል።

More Stories
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው