በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ የፌደራሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በዱራሜ ከተማ የከሰል ፋብሪካን ጎበኘ
ሀዋሳ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በትራንስፖርትና ሎጅቲክስ ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ የፌዴደራሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ የሚገኘውን አኪያ የከሰል ፋብሪካን ጎብኝቷል::
ጭስ አልባ ከሰል የሚያመርተውን የፋብሪካ የሥራ እንቅስቃሴ ቡድኑ ተመልክቷል::
ዘጋቢ፡ ማሬ ቃጦ
More Stories
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀቤና ልዩ ወረዳ አርሶ አደሩ ማሳውን በጤፍ ሰብል በኩታ ገጠም በመሸፈን ምርትና ምርታማነቱን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም
“የወል ሙዳይ” – ዘጋቢ ፊልም #ደሬቴድ፣ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም