ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸዉን 463 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል
ከተመራቂዎቹ መካከልም 131 የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውም ተገልጿል::
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊልን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት አባላት እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል::
ዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎችን አስተምሮ ሲያስምርቅ የዛሬው ለ12ኛ ጊዜ እንደሆነ ተመላክቷል::
ዘጋቢ፡ ብርሃኑ ማሞ – ከወልቂጤ ጣቢያችን

More Stories
አቶ ይሁን አሰፋ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ
አቶ መብራቴ ወልደማርያ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ተሾሙ
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን ያስገነባቸውን 100 መኖሪያ ቤቶችን ለኮንሶ ዞን ተፈናቃዮች በይፋ አስተላለፈ