በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ሱቱሜ አሰፋ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች
ሱቱሜ አሰፋ 2:15፡55 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የቶኪዮ ማራቶን አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገብ የቻለችው።
አትሌቷ የገባችበት ሰዓት በሴቶች ማራቶን የምንጊዜም 8ኛው ፈጣን ሰዓት በመሆን ተመዝግቧል።
በጃፓን ምድር በሴቶች ማራቶን ከ2፡16፡00 በታች የገባች የመጀመሪያዋ እንስት አትሌት ሆናለች።
አዘጋጅ፡ ሙሉቀን ባሳ

More Stories
“ከማክስ ዶውማን ጋር መስራት ትልቅ ደስታ ነው” ሚኬል አርቴታ
ስፖርት ፍቅርን፣ ሰላምን እና አንድነትን ለማምጣት ወሳኝ ነው – የቡርጂ ዞን አስተዳደር
“እናቴ ሆይ ደውይልኝ!”