ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 19ኛው የዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴት ግማሽ ፍፃሜ የተሳተፉ አትሌቶች ወደ ፍፃሜው አለፉ
በመጀመሪያው ምድብ የተወዳደረቸው አትሌት ጽጌ ዱጉማ 1:58.351 በሆነ ሰዓት 1ኛ ስትወጣ በሌላኛው ምድብ የተወዳደረችው አትሌት ሀብታም አለሙ 1:58.59 2ኛ በመውጣት ሁለቱም ወደ ፍፃሜ ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
የ800 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር እሁድ ሌሊት 6:20 ላይ ይካሄዳል።
በሙሉቀን ባሳ

More Stories
ቼልሲ በሰንደርላንድ ሲሸነፍ ኒውካስል ፉልሃምን አሸነፈ
በሮዱዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከነማን አሸነፈ
ሊቨርፑል፣ ቼልሲ፣ ሪያል ማድሪድና ባየርን ሙኒክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ