በ800 ሜትር ሴት ኢትዮጵያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ
ሀዋሳ፡ የካቲት 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ዛሬ መካሄድ በጀመረው 19ኛው የዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴት ማጣሪያ ኢትዮጵያን አትሌቶች ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።
ከምድብ አንድ ሀብታም አለሙ 2:00.50 1ኛ ስትወጣ፤ ከምድብ አራት ጽጌ ዱጉማ 2:00.50 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመውጣት ሁለቱም ወደሚቀጥለው ውድድር አልፈዋል።
በሌላ በኩል በ800 ሜትር ወንድ ማጣሪያ መኮንን 1:49.71 በሆነ ሰዓት 5ኛ በመውጣት ወደሚቀጥለው ውድድር ማለፍ አልቻለም፡፡
ዘጋቢ፡ ሙለቀን ባሳ

More Stories
አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል እንግሊዝ ወደ ፍፃሜ ባለማለፏ ከፍተኛ ትችትን አስተናገዱ
ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን አስፈረመ