የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው የሁለተኛ ቀን ውሎ የምክር ቤቱን የአሠራርና ስነ ምግባር ደንብ ተቀብሎ አጸደቀ
ሀዋሳ፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የምክር ቤቱ አባላት የሚኖራቸውን አጠቃላይ የአሰራር ዝርዝር የአባላት ስነ-ምግባር ደንብ መርምሮ አጽድቋል።
የምክር ቤት አባላት በምርጫ ዘመናቸው በምክር ቤት በሚኖራቸው ቆይታ ወቅት ሊከተሏቸው ስለሚገባው ዋና ዋና የአሠራርና የስነ ምግባር ደንቦች ላይ በዝርዝር ተወያይቶ እንዲያጸድቅ በቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ በ3 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።

More Stories
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው