የህብረተሰቡ የመረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግና በህብረተሰቡ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – የጉራጌ ዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ

የህብረተሰቡ የመረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግና በህብረተሰቡ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – የጉራጌ ዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ

ሀዋሳ፡ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የህብረተሰቡ የመረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግና በህብረተሰቡ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለፀ።

መምሪያው ከወረዳና ከተማ አስተዳደር መዋቅሮች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2016 በጀት ዓመት የ1ኛ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ይገኛል።

የጉራጌ ዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ሀላፊ አቶ ሀዲሞ ሀሰን የመክፈቻ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት የህብረተሰቡ የመረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግና በህብረተሰቡ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል።

ዘጋቢ፡ ምትኬ ገ/ወልድ – ከወልቂጤ ጣቢያችን