በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ምክር ቤት 10ኛ አመት 4ኛ ዙር 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሄደ
ምክር ቤቱ አቶ ሞሳ ኢዶሳን የቀቤና ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ የሾመ ሲሆን ሌሎች አራት የተለያዩ ሹመቶችንም አጽድቋል።
ዘጋቢ : ደረጀ ጥላሁን
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ምክር ቤት 10ኛ አመት 4ኛ ዙር 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሄደ
ምክር ቤቱ አቶ ሞሳ ኢዶሳን የቀቤና ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ የሾመ ሲሆን ሌሎች አራት የተለያዩ ሹመቶችንም አጽድቋል።
ዘጋቢ : ደረጀ ጥላሁን
More Stories
የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት የዘርፉን ተግባራት በተገቢው ለማሳካት ከምንጊዜውም በተሻለ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ
የህዝቡን የልማት ፍላጎቶች ለማሟላትና መንግስታዊ አገልግሎቶችን በተገቢው ለመስጠት የውስጥ ገቢ ግብርን አማጦ ለመሰብሰብ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ