የጠምባሮ ልዩ ወረዳ 4ኛ ዙር 11ኛ አመት የስራ ዘመን 2016 በጀት አመት 2ኛዙር አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ሀብታሙ በላይነህን የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ መረጠ
ሀዋሳ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የጠምባሮ ልዩ ወረዳ 4ኛ ዙር 11ኛ አመት የስራ ዘመን 2016 በጀት አመት 2ኛዙር አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ሀብታሙ በላይነህን የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ መርጧል።
ዘጋቢ፡ ሀብታሙ እንግዳው

More Stories
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው
የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ