ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአይኤምኤፍ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ተወያዩ
ሀዋሳ፡ ጥር 20/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ከአይኤምኤፍ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ውይይት አድርገዋል።
ምንጭ፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአይኤምኤፍ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ተወያዩ
ሀዋሳ፡ ጥር 20/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ከአይኤምኤፍ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ውይይት አድርገዋል።
ምንጭ፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
More Stories
በተቋማትና በባለሙያዎች መካከል የውድድር መንፈስ በመፍጠር ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጌዴኦ ዞን በ2017 ዓ.ም በመኸር እርሻ ከ24 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለመሸፈን አቅዶ እየሠራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ
”የምንተክላቸው ችግኞች ለትውልድ ተሻጋሪ ትሩፋትን የሚያስገኙ ናቸው” – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ