ኦማር አርታ ከፊፋ ክፍያ ሊፈፀምለት ነው
ሀዋሳ: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ለመዳኘት ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የተከለከለው ሶማሊያው ዳኛ ኦማር አርታ ከፊፋ ክፍያ ሊፈፀምለት እንደሆነ ተገልጿል።
የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ ዳኛ ኦማር አርታ በ23ኛው የዓለም ዋንጫ በሚኖረው ተሳትፎ ያገኝ የነበረው የገንዘብ እና የጥቅማጥቅም ክፍያዎች ከፊፋ እንደሚከፈለው ተዘግቧል።
የ34 ዓመቱ የእግርኳስ ዳኛ ኦማር አርታን በመጪው ነሃሴ ወር በፒኤስጂ እና በአስቶንቫላ መካከል የሚደረገውን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ፍፃሜ እንዲመራ መመረጡ ይታወቃል።
ዘጋቢ፡ ሙሉቀን ባሳ

More Stories
“ማንቸስተር ሲቲ በዚህ አጨዋወት ሊጉን ማሸነፍ አይችልም”ፖል ሜርሰን
ኬሮድ የጎዳና ላይ ሩጫ ህዝብ ለህዝብ የሚያስተሳስርና አንድነታችንን ይበልጥ የምናጠናክርበት በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ
ከ1500 በላይ ኤሊት አትሌቶች የሚሳተፉበት 6ኛው ዙር የኬሮድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በወልቂጤ ከተማ ተጀመረ