ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ ካርል ዳርሎውን በነፃ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
ዌልሳዊው ግብ ጠባቂ ካርል ዳርሎው በዩናይትድ እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየውን የሁለት ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል።
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ከቼልሲ ያስፈረመ ሲሆን፤ ዩሪ ቴሊማንስንም ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱ ይታወቃል።
ዘጋቢ፡ ሙሉቀን ባሳ
ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

More Stories
“ኤርሊንግ ሀላንድን አምበል የምናደርገዉ ከሆነ ትልቅ ችግር ዉስጥ እንገባለን” ኤንዞ ማሬስካ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂና ሮድሪጌዝ የጋብቻ ስነ ስርዓታቸውን ፈፀሙ
ሶማሊያዊው ዳኛ ኦማር አርታን የዩኤፋ ሱፐር ካፕን በዋና ዳኝነት በመምራት የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሊሆኑ ነው