በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ይበጀኛል ያሉትን ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ
ስልጣን በሠላማዊ መንገድና በዜጎች የነቃ ተሳትፎ በሚደረግ የድምጽ አሰጣጥ የምርጫ ስርዓት የሚገኝ መሆኑን አንዳንድ መራጮች በሰጡት አስተያዬት ገልጸዋል።
ውሳኔአቸውን በድምፃቸው እንደሚያረጋግጡ የተናገሩት ነዋሪዎቹ፥ ምርጫ መብትና የዜግነት ግዴታ በመሆኑ የወሰዱትን ካርድ ጥቅም ላይ ለማዋል በምርጫው እንደሚሳተፉም ተናግረዋል።
ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡም ነዋሪዎቹ ለደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሰጡት አስተያዬት አመላክተዋል።
ዘጋቢ: ቅድስት ዳንኤል
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ይበጀኛል ያሉትን ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

More Stories
ብሔራዊ ምክክር ሀገራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባሻገር ችግሮችን በውይይትና በሀሳብ የበላይነት ለመፍታት መሠረት እንደሚጥል ተገለጸ
የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2019 ጠቋሚ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው
የጠምባሮ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች የመኸር እርሻ የማሳ ዝግጅት ቢያደርጉም በቂ ግብዓት አለማግኘታቸውን ገለጹ