1ሺ 447ኛው የኢድ አል አደሃ [አረፋ] በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ-ስርአት በወልቂጤ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ሀዋሳ: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) 1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ [አረፋ] በዓል በወልቂጤ ከተማ ከማለዳው ጀምሮ ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት በሶላትና በስግደት በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ዘጋቢ: ፍስሃ ክፍሌ – ከወልቂጤ ጣቢያችን

More Stories
ህዝበ ክርስቲያኑ የ2019 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን በሚያከብርበት ወቅት አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ
የ2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነቷ ምሰሶ መሆን የቻለችበት አመት መሆኑን አቶ አልማው ዘውዴ ገለፁ
ጳጕሜን 5 “የነገው ቀን” በኮሬ ዞን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው