የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለመጀመሪያ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምሎች እያስመረቀ ነው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለመጀመሪያ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምሎች እያስመረቀ ነው

በምረቃ ስነ-ስርአቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ሰልጣኞችም የተለያዩ ትርኢቶችን እያሳዩ ነው።

ዘጋቢ፡ ገነት መኮንን – ከአርባምንጭ ጣቢያችን