የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጸጥታው ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በተገኙበት እየተካሔደ ነው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጸጥታው ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በተገኙበት እየተካሔደ ነው

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጸጥታው ምክር ቤት 2ኛ ዓመት 3ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በተገኙበት በአርባ ምንጭ እየተካሔደ ነው።

ጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት በክልሉ የጸጥታ ክንውን አፈጻጸም እና ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ እየመከረ ነው።

ዘጋቢ፡ ወ/ገብርኤል ላቀው – ከአርባ ምንጭ ጣቢያችን