የሀድያ የልማት እድገት፣ አንድነትና የመተባበር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ፣ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት የሀድያ የልማት እድገት፣አንድነትና የመተባበር መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀድያ ዞን በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ይገኛል::
በመድረኩ የፌደራል፣ የክልል፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የብሄሩ ተወላጆችና ባለሀብቶች፣ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎችና የህብረተሰብ ተወካዮች ተሳታፊ ናቸው።
ዘጋቢ፡ በየነ ሰላሙ- ከሆሳዕና ጣቢያችን
More Stories
ግራሃም ፖተር የሲዊዲን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
የፌደሬሽን ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በካፋ ዞን ሺሺንዳ ከተማ አስተዳደር ለአቅመ-ደካሞች ያስገነቧቸውን መኖሪያ ቤቶች እያስረከቡ ነው
የወባ በሽታ ስርጭትን በዘላቂነት መቀነስ እንዲቻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ