መነሻውን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያደረገው 5ኛው ዙር የኬሮድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ እየተካሄደ ነው
ሩጫው በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ስለሺ ስህን እና ኮማንደር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አማካይነት ነው በይፋ የተጀመረው።
በማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማን ጨምሮ ሌሎች ከፌደራል፣ ከክልል፣ ከዞን፣ ከወረዳና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የስራ ኃላፊዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ተከናውኗል።
ዘጋቢ፡ ዳዊት ዳበራ – ከወልቂጤ ጣቢያችን
More Stories
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ
ማንቸስተር ሲቲ ኤቨርተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ
ኖቲንግሃም ፎረስት አንጅ ፖስቴኮግሉን አሰናበተ