በስልጤ  ዞን በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም  ድጋፍ የተሰሩ የተለያዩ የግብርና የልማት  ስራዎች የምረቃ እና የጉብኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በክልሉ በስርአተ ምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም የተሰሩ የልማት ስራዎች በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማእረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ሀላፊ በአቶ ኡስማን ሱሩር የተመራ የክልልና የፌደራል አመራሮች እየጎበኙ ነው።    

በፕሮግራሙ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የህብረተሰቡን የኑሮ ዘይቤ የሚቀይሩና ምርትና ምርታማነትን የሚያሻሽሉ መሆናቸው ተጸቁሟል፡፡

በፕሮግራሙ የተሰራው የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የአይሰኮ የመጀመሪያ ጀረጃ ሁለገብ የሰብል ገበያ ማእከል እና የሌራ ህብረት ስራ ማህበር ህንጻ  የክልሉ ግብርና ቢሮ ሀላፊና የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መርቀው ከፍተዋል።

ዘጋቢ፣ እጸገነት ፈለቀበስልጤ  ዞን በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም  ድጋፍ የተሰሩ የተለያዩ የግብርና የልማት  ስራዎች የምረቃ እና የጉብኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

ዘጋቢ፣ እጸገነት ፈለቀ