ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የበልግ እርሻን ጨምሮ የተለያዩ መሠረተ ልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው
ሀዋሳ፡ ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን በደረማሎ ወረዳ የበልግ እርሻን ጨምሮ የተለያዩ መሠረተ ልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው።
ርዕሰ መስተዳድሩ በደረማሎ ወረዳ በዶምኤ ቀበሌ በኩታ ገጠም እርሻ እየለማ ያለውን የአርሶ አደሮችን ማሳ እየጎበኙ ሲሆን በወረዳው በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ እየተገነባ የሚገኘውን የዋጫ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ዘጋቢ: በኃይሉ ሙሉጌታ – ከአርባምንጭ ጣቢያችን

More Stories
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቱጋል “ታላቁ ምልክት” ነው — ብሩኖ ፈርናንዴስ
የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት ረገድ የሚጫወቱትን ሚና አጠናክረው መቀጠል እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-