ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው አዋሽ በ20 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ እየለማ የሚገኝ የጥጥ እርሻን ጎብኝተዋል።
አካባቢው በአንድ ወቅት በጎርፍ የመጥለቅለቅ አደጋ ተጋላጭ እንደነበርም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል።
በአካባቢው ያለውን ፍራፍሬ የማብቀል ዐቅም ለመጠቀምም የተሻሻለ የመስኖ አሠራር በመተግበር ላይ ይገኛል ብለዋል።

More Stories
የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የትምህርት ግበዓት መሟላት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 57 ሺህ 241 ተማሪዎች የ2017 ብሔራዊ ፈተናን ለመፈተን መመዝገባቸው ተገለፀ
በበልግ እርሻ 48 ሺህ 190 ሄክታር መሬት በወቅታዊ ሰብሎች ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የኣሪ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ