በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ አመት ምስረታ በዓልን በማስመልከት ዞናዊ የማህበረሰብ አቀፍ የማስ ስፖርት እየተካሄደ ይገኛል

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ አመት ምስረታ በዓልን በማስመልከት ዞናዊ የማህበረሰብ አቀፍ የማስ ስፖርት እየተካሄደ ይገኛል

ሀዋሳ፡ ሕዳር 08/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ አመት ምስረታ በዓልን በማስመልከት “የሀሳብ ልዕልና ለሁለተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ዞናዊ የማህበረሰብ አቀፍ የማስ ስፖርትን ጨምሮ በተለያዩ ሁነቶች እየተካሄዱ ነው።

በመርሃ ግብሩ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ ሃላፊ አቶ አሰፋ ደቼ፣ የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አበራ ወንድሙ፣ የዞኑ ዋና የመንግሥት ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀልና የወልቂጤ ከተማ ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድርን ጨምሮ ከዞንና ከወልቂጤ ከተማ የተውጣጡ አመራሮች፣ ነዋሪዎች እና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።

ዘጋቢ፡ መሃመድ ሽሁር – ከወልቂጤ ጣቢያችን