በየዓመቱ ጥቅምት 17 የሚያካሄደው የየም ብሄረሠብ ዓመታዊው የመድሃኒት ቅመማ እና ለቀማ “ሳም ኤታ” በዞኑ ፎፋ ወረዳ ቦር ተራራ ላይ እየተካሄደ ይገኛል
በዚህ ዓመታዊ የመድሃኒት ቅመማ እና ለቀማ መርሃግብር ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል እንዲሁም የየምዞን ከፍተኛ አመራሮች እና የአከባቢው ማህበረሰብ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ዘጋቢ : ከፍያለው አምዴ
More Stories
መረጃ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለጸ
ተዓማኒና ወቅቱን የጠበቀ መረጃ ለሀገራዊ ውሳኔ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለፀ
ለጠቅላላ አገራዊ ምርት ግምት መሠረታዊ መረጃዎችን ለመሰብሰብ ለሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ