ተፈጥሮአዊ ፀጋችን ውበታችን የሆነውን ኅብራችን ለአንድነታችንና ዘላቂ ሰላማችን በመጠቀም ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ልንጠቀምበት ይገባል የሚል መርህ ባነገበው መርሀ-ግብር ላይ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ላጫ ጋሩማን ጨምሮ የዞን ማዕከልና የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የመንግስት ሰራተኞችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
ዘጋቢ፡ አማን ቢካ – ከወልቂጤ ጣቢያችን

More Stories
ዲጂታል ኢትዮጵያን የመፍጠሪያ ጊዜን በማፋጠን ኢትዮጵያን የመጪው ዘመን መሪ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
የሆሳዕና እናት ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ከአንድ መቶ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!