ምክር ቤቱ የ2016 በጀት ዓመት የሴክተር መሥሪያ ቤቶችን አፈፃፀም ገምግሟል።
ዞኑ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ ልማታዊ ተግባራትን ማናወኑን የዞኑ ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ አቶ መሠለ ማሞ ገልጸዋል። ዘላቂ ሰላም ለማስፈንም ሊሠራበት እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡
ህዝቡ ለሚያሳቸው የመልካም አስተዳደር ጥየቄዎችን መፍትሔ ለመስጠት ይሠራልም ብለዋል፡፡
የዞኑ ምክር ቤት የ2016 ዓ.ም የሴክተር መሥሪያ ቤቶችን ዕቅድ አፈፃፀም በመገምገም ቀጣይ በተሻለ አግባብ ዉጤት ለማስመዝገብ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክሯል።
ዘጋቢ፡ ዳኜ ጥላሁን – ከጂንካ ቅርንጫፍ
More Stories
ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
በ17 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የሞሪንጋ ጂን ባንክ ለማቋቋም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ