በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ እንደ ሀገር በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ ተከላ አካል የሆነው መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው
በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብሩ ላይ የፌደራልና የክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ኃላፊ፣ የልዩ የወረዳ አመራሮችን ጨምሮ መላው ነዋሪዎች በችግኝ ተከላው ተሳትፈዋል፡፡
ምንጭ፡ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
More Stories
ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
በ17 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የሞሪንጋ ጂን ባንክ ለማቋቋም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ