ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በክልሉ ምክር ቤት የተዘጋጀውን የፎቶ አውደ ርዕይ መርቀው ከፈቱ
ሀዋሳ፡ ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በክልሉ ምክር ቤት የተዘጋጀውን የፎቶ አውደ ርዕይ መርቀው ከፍተዋል።
አውደ ርዕዩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ እና ሌሎችም የምክር ቤት አባላት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የመስክ ምልከታ ላይ ያተኮረ ነው።

More Stories
ከ98 ሚሊዮን ብር በላይ የውስጥ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
የህፃናትን ጤናማነት ለመጠበቅ ከቅድመ ወሊድ ክትትል ጀምሮ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ