በቡታጅራ ከተማ ለግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሀ-ግብር እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት በክልሉ ግንባር ቀደም ለሆኑ ግብር ከፋዮች የእውቅና አሰጣጥ መርሀ-ግብር በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል::
ዘጋቢ፡ ማሬ ቃጦ

More Stories
ከ5 መቶ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ መሆኑ ተገለጸ
የትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎቱን ለማዘመን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቀ
የትምህርት አጀንዳ “የሁሉም ልማት በኩር አጀንዳ ነው” ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለፁ