የጠምባሮ ልዩ ወረዳ 4ኛ ዙር 11ኛ አመት የስራ ዘመን 2016 በጀት አመት 2ኛዙር አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የጠምባሮ ልዩ ወረዳ 4ኛ ዙር 11ኛ አመት የስራ ዘመን 2016 በጀት አመት 2ኛዙር አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።
በጉባኤውም ልዩ ልዩ ሹመቶች ይደረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ዘጋቢ፡ ሀብታሙ እንግዳው

More Stories
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው
የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ