በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 6ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 6ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል::
ምክር ቤቱ በጉባኤው የተለያዩ ሹመቶችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ዘጋቢ፡ በየነ ሰላሙ – ከሆሳዕና ጣቢያችን

More Stories
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው
የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ