ዜና የከምባታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ የከምባታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ ሀዋሳ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የከምባታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል። የዞኑ ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባው ልዩ ልዩ ሹመቶችን መርምሮ እንደሚያፀድቅም ይጠበቃል። ዘጋቢ፡ ቃልአብ ፀጋዬ Continue Reading Previous ምክር ቤቶች የአስፈጻሚ አካላትን ተግባራት በመከታተል ፍትሐዊ የልማት ተደራሽነት እንዲረጋገጥ ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸNext በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 6ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ነው More Stories ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የክልሉን አስፈፃሚ አካላት አመታዊ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሁለተኛ ቀን ውሎ እንደቀጠለ ነው ዜና በክልሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ቡድን በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራ አሳረፉ ዜና የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው
More Stories
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የክልሉን አስፈፃሚ አካላት አመታዊ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሁለተኛ ቀን ውሎ እንደቀጠለ ነው
በክልሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ቡድን በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራ አሳረፉ
የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው