በኮንታ ዞን አመያና ጭዳ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ የካቲት 08/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) “ሀብት በመፍጠር ጉዟችን ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች” በሚል መሪ ሀሳብ በኮንታ ዞን አመያና ጭዳ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ በኃይማኖት አባቶችና በሀገር ሽማግለዎች የምረቃ ሥነ-ስረዓት ተጀምሯል፡፡
በመድረኩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞንና የከተማ አስተደደር መዋቅሮች፣ ነጋዴ ማህበረሰብ፣ ወጣቶች፣ የአገር ሽማግለዎች እና የኃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ፡ አብዮት እሸቱ – ከዋካ ጣቢያችን

More Stories
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው
የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ