ሀዋሳ: የካቲት 07/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ “ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሠላምና ልማት” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው::
በውይይት መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሳዳት ነሻ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ እና ሌሎችም የመንግስት ሥራ ኃላፊዎችም ተገኝተዋል::
ዘጋቢ፡ ማሬ ቃጦ
More Stories
አቶ ይሁን አሰፋ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ
አቶ መብራቴ ወልደማርያ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ተሾሙ
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን ያስገነባቸውን 100 መኖሪያ ቤቶችን ለኮንሶ ዞን ተፈናቃዮች በይፋ አስተላለፈ