“የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ኢትዮጵያዊያን ለሉዓላዊነታቸዉ፣ ለብሔራዊ ክብራቸዉ እና ለብሔራዊ ጥቅማቸዉ ቀጣይነት ያላቸዉን ፅናትና ጀግንነት የሚዘክር ጉልህ አሻራ ነዉ። የአብሮነት፣ የአንድነትና የፅናት እሴቶች ምልክት በመሆንም እሴቶቹ ከትዉልድ ወደ ትዉልድ እንዲሸጋገሩ ህያዉ ማስተማሪያ ሆኖ የሚያገለግ ነዉ። የአንድነትን፣ የአብሮነትንና የፅናትን ኃያልነት ማሳያ አብነትም ነዉ።” – የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው
“የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ኢትዮጵያዊያን ለሉዓላዊነታቸዉ፣ ለብሔራዊ ክብራቸዉ እና ለብሔራዊ ጥቅማቸዉ ቀጣይነት ያላቸዉን ፅናትና ጀግንነት የሚዘክር ጉልህ አሻራ ነዉ።

More Stories
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው
የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ