ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ
ሀዋሳ፡ ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።

More Stories
የ2018 የኢትዮጵያ የግብርና ናሙና ጥናት መረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው
ወረዳው በስፋት እየለማ ያለውን የስንዴ ምርጥ ዘር ለክልሉ ዞኖች ማከፋፈል መጀመሩን አስታወቀ
ህዝበ ሙስሊሙ ከአካባቢ አልፎ በሀገር አቀፍ ደረጃ አንድነትና ሠላም እንዲረጋገጥ እየሠራ እንደሚገኝ የኣሪ ዞን የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለፀ